ኪንግ ካውንቲ ከዋሽንግተን ግዛት የጤና ፀሀፊ ወደ አገረ ገዢው 2ኛ ዙር ደህንነቱን የጠበቀ መልሶ መክፈት እቅድ እንዲዘዋወር ፈቃድ አግኝቷል፣ ይህ አንዳንድ ንግዶች እና እንቅስቃሴዎች ስራ እንዲጨምሩ መፍቀድ እንዲሁም በቦታው ውስጥ ያሉትን ሰዎች ቁጥር መገደብ፣ እንደገና በሚከፈተው እቅድ ውስጥ “ይዞታ” ተብሎ ተጠርቷል፡፡ የቴክኒክ ቃሉ “የይዞታ ጭነት” ነው። የተፈቀደውን 2ኛ ዙር ዕቅድ እዚህ እና የአገረ ገዢው የመልሶ መክፈት መመሪያእዚህይመልከቱ።
